ይቀላቀሉን

በቢሲንጉላሪቲ አዉታረ መረብ ራሱን የቻለ የሽያጭ ሠራተኛ ለመሆን የመጀመሪያውን እርምጃ ይዉሰዱ።

የቀጥታ ለውጥ ዕድል

ቢ-ሲንጉላሪቲ የትኛዉም የትምህርት አዘገጃጀት ቢኖርዎትም ባሉበት ዘርፍ ያግዝዎታል ። የሁለተኛ ደረጃ ዲፕሎማዎን ለመጨረስ፣ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ክህሎትን ለማዳበር ወይም የኮሌጅ ዲግሪዎን ለማግኘት እየፈለጉ ከሆነ፣ ቢ-ሲንጉላሪቲ በትምህርት ፕሮግራሞች ስኬታማ ለማድረግ እና በዲጂታል ፕላትፎርሙ ከ1500 በላይ አቅራቢዎችን እንዲያገኙ ያግዝዎታል። እናም የተለያዩ እቃዎችን እንደ ሳሙና፣ ምግብ፣ ኤሌክትሮኒክስ ያሉ የማህበረሰብዎ ምርቶች  በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲሸጥ ያግዛል።

ሙያዎች

#1 የኢትዮጵያ ፕላትፎርም በራስ ተቀጣሪ መሆን - የመጀመሪያዉን ቀን ገቢ መፍጠር ይጀምሩ

የቀጥታ ስርጭትን እንደሚጠቀም የሽያጭ ሰራተኛ ከቤት ሆነው መስራት እና የስራ ሰዓቶን ምቹ ማድረግ ይችላሉ።

ይሰልጥኑ

መሀከለኛ የሽያጭ ችሎታዎትን ለማዳበር ከስልጠና ፕሮግራማችን ተጠቃሚ ይሁኑ

አሰልጣኝ ያግኙ

ራሱን የሰጠ አሰልጣኝ እድገትዎን ይከታተላል እና በእያንዳንዱ የጉዞው ደረጃ ላይ ይረዳዎታል።

ተግባራዊ የላቀ የሽያጭ ዘዴዎች

ከመሠረታዊ እስከ የቅድሚያ የሽያጭ ቴክኒኮች ፍጹም የሽያጭ ወኪል ለመሆን የሚረዳዎት ተግባራዊ ስልጠና ያገኛሉ።

የባንክ ሂሳብዎን ይክፈቱ

ቢ-ሲንጉላሪቲ የራስዎን ዲጂታል የባንክ አካውንት ከአጋር ባንኮች በአንዱ ለመክፈት ያመቻችልዎታል።

ወኪል ሆነዉ የሚሰሩበት የኪስ-ገንዘብ ይክፈቱ

የእርስዎ ዲጂታል የሽያጭ ቦርሳ አሁን ከ7000 ሺ በላይ የተለያዩ ምርቶች እንድትሸጡ እና ከኮሚሽን ሙሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ያስችሎታል።

ገንዘብ ማግኘት ይጀምሩ

ለማህበረሰብዎ ለሚደረጉ ማናቸውም ሽያጮች ይሸለማሉ፣ አሁን በራስዎ ፍጥነት ገቢ ማግኘት እና በዙሪያዎ ያሉትን ሰዎች ማገልገል ይችላሉ። ወደ ቢ-ሲንጉላሪቲ ቤተሰብ እንኳን በደህና መጡ።

ይሰልጥኑ

ይሰልጥኑ

ችሎታዎን ያጠናክሩ እና ለአዲሱ እድልዎ ዝግጁ ለመሆን የምስክር ወረቀት ያግኙ።

ገቢ መፍጠር

ገቢ መፍጠር

አሁን በራስዎ ተቀጣሪ ነዎት እና የራስዎን ገንዘብ መሥራት ይጀምሩ ፣

ድጋፍ ያግኙ

ድጋፍ ያግኙ

የድጋፍ ማዕከላችን ሁል ጊዜ በነፃ ያገለግልዎታል።

ልዩነት እና ማካተት

ቢ-ሲንጉላሪቲ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ኩባንያዎች በበለጠ መልኩ ለተለያዩ ሰዎች የተሻለ ኢኮኖሚያዊ ተፅእኖ መፍጠር ይችላል። የእኛ አሠራር የተመሰረተው ግለሰቦችን በዲጂታላይዜሽን እንዲጠቀሙ እና ሁሉም ሰው ከቤት እርቆ መሄድ ሳያስፈልገው የአለም ኢኮኖሚ አካል እንዲሆን ማድረግ ላይ ነው።

ትክክለኛው እጩ ነዎት?

ትክክለኛው እጩ ነዎት?

ስራ ፈጣሪ አስተሳሰብ ያለው ማንኛውም ሰው ብዙውን ጊዜ ያሸንፋል ገለልተኛ ወይም ጥገኛ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል ስራ ላይ ሆነክ ከአለቃዉ የበለጠ መስራት እችላለዉ የሚል አስተሳሰብ ካለህ ጥሩ እጩ ልትሆን ትችላለህ።

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች?

መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች?

ኢትዮጵያዊ መሆን አለቦት፣ 18 አመት እና ከዚያ በላይ፣ የወንጀል መዝገብ የሌለቦት፣ የሽያጭ ክህሎትዎን እንዴት ማሻሻል እንደሚችሉ ለማወቅ መፈለግ በዋነኝነት ስኬታማ መሆን በነፃነትዎ መደሰት እና የራስዎ ንግድ የተሻለ እንዲሆን መፈለግ ይኖርብዎታል።

አስፈላጊ የኢንቨስትመንት ደረጃ?

አስፈላጊ የኢንቨስትመንት ደረጃ?

የቢ-ሲንጉላሪቲ አውታረ መረብን መቀላቀል ነጻ ነው፣ ነገር ግን በማንኛውም ንግድ ውስጥ በስራ መሳሪያዎችዎ ላይ ኢንቬስት ማድረግ ያስፈልግዎታል። የስማርት ፎን ባለቤት መሆን የግዴታ ይሆናል አብዛኛው የሽያጭ ኦፕሬሽን የሚያስፈልገው (ማዘዝ፣ የኮሚሽን ክፍያዎች፣ የስራ ካፒታል ማግኘት፣ ወዘተ) አሉት።